• Home
  • About Us
  • Our Services
  • Membership
  • Resources
  • Partners
  • News & Events
  • Home
  • Home
  • About
  • About
  • Contact
  • Contact
  • Features
  • Features
  • Portfolio
  • Portfolio
  • Team
  • Team
  • Features
  • Features
Contact Us
  • August 6, 2024
  • by admin

ዜና አማራ ቻምበር

የአማራ ክልል የንግድናዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ከጀርመኑ ሩትሊንገን ንግድናኢንዱስትሪ ም/ቤት በተገኘ የበጀት ድጋፍ  በንግድ ምክር ቤት አባላት ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ፡፡

ስልጠናው ከሀምሌ 5/2016 ዓ.ም ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት በአዲስ አበባ ቦኖሮያል ሆቴል የክልሉ ም/ቤትን ጨምሮ ከባህርዳር፤ከጎንደር፤ከደሴ እና ላሊበላ ም/ቤቶች የመጡ አመራሮች እና ሰራተኞች የስልጠናው ተሳታፊ ነበሩ፡፡

የአማራ ክልል የንግድናዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት  ፕሬዝዳንት አቶ አሰፋ አላምረው ስልጠናውን ሲያስጀምሩ እንደተናገሩት በዚህ ስልጠና የአባላትን መብት ፤ግዴታ፤ጥቅምና የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች በማወቅ ወደፊት የተሻለ ስራ እንድንሰራ ስለሚያግዘን ትኩረት ሰጠን መከታተል ይገባናል ብለዋል ፡፡

በሌላ በኩል የስልጣው ተሳታፊዎችም ይህ ስልጠና በመዘጋጀቱ በማመስገን ለወደፊት የታሻለ ስራ ለመስራት ያግዘናል ብለዋል፡፡

Previous Post
Next Post

Post comment

Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Category

  • Latest News
  • Upcoming Events

Subscribe

Error: Contact form not found.

ARCCSA was established to promote trade, industry, and investment in Amhara regional state, and to provide a platform for the business community to discuss their activities.

Quick Links

  • Home
  • About Us
  • Our Services
  • Contact Us

Our Visitors

001009
Users Today : 0
Users This Month : 37
Total Users : 1009

Exchange Rate

Weather

loader-image
Bahir Dar, ET
3:52 am, October 22, 2025
temperature icon 16°C
overcast clouds
Humidity 88 %
Pressure 1015 mb
Wind 3 mph
Wind Gust: 3 mph
Visibility: 0 km
Sunrise: 6:20 am
Sunset: 6:09 pm
Weather from OpenWeatherMap

©2023 Copyright Reserved